"ዲሞክራሲ በተግባር"

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ተመራጩ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ

ተመራጩ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ሥራ በይፋ ሲጀምሩ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ተግባራት ዩናይትድ ስቴትስ በአፍሪካ ስትከተለው የቆየችው ፖሊሲ ሊቀየር እንደሚችል የፖለቲካ ተንታኞች ይገምታሉ።

በሌላ በኩል ቀጣዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ዲፕሎማት በሃገር ውስጥና በውጭ ግዙፍ ፈተናዎች ይጠብቃቸዋል ተብሎ ይታመናል።

ከዋና ዋና ፈተናዎቹ መካከልም የመካከለኛው ምሥራቅ፣ የሩሲያና የቻይና ጉዳዮች ይገኙባቸዋል።

ባልደረቦቻችን ማሪአማ ዴአሎ እና ኒክ ቺውን ያጠናቀሩዋቸው ዘገባዎች አሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"ዲሞክራሲ በተግባር"