ዲሞክራሲ በተግባር።

  • ሰሎሞን ክፍሌ
የፊታችን ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ በሚካሄዱ ምርጫዎች፥ ድምጽ ሰጪዎች በፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የመጨረሻዎቹ ሁለት አመታት የትኛው ፓርቲ የኮንግሬሱን የሕግ መወሰኛና የተወካዮች ምክር ቤት እንደሚቆጣጠር ለመወሰን ድምጽ ይሰጣሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዲሞክራሲ በተግባር።

የፊታችን ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ በሚካሄዱ ምርጫዎች፥ ድምጽ ሰጪዎች በፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የመጨረሻዎቹ ሁለት አመታት የትኛው ፓርቲ የኮንግሬሱን የሕግ መወሰኛና የተወካዮች ምክር ቤት እንደሚቆጣጠር ለመወሰን ድምጽ ይሰጣሉ።እስከዚያው ግን ሁለቱ ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች ድምጽ ሰጪዎች በብዛት ወጥተው እንዲመርጡ በማበረታታት ዘመቻቸውን አፋፍመዋል።

የአሜሪካ ድምጹ Michael Bowman እዚሁ ዋሺንግተን አቅራቢያ Virginia ክፍለ ግዛት Fairfax ወረዳ ተገኝቶ የእጩ ተወዳዳሪዎችን የምረጡኝ ዘመቻና የማግባባት ጥረት ተመልክቷል።

ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።