ለንደን በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተካሄዱት ሁለት ሰልፎች

Your browser doesn’t support HTML5

ለንደን በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተካሄዱት ሁለት ሰልፎች

በድጋሚ የታደሰ፦

ትናንት እሁድ ጥቅምት 27/2015 ዓ/ም ለንደን በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተካሄዱት ሁለት ሰልፎች፤ ሁለት የተለያየ መልዕክት ነበራቸው።

“በዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ” በተባለ ስብስብ አማካኝነት የተዘጋጀው ሰልፍ አስተባባሪና ተሳታፊዎች፤ የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሃት ባደረጉት ስምምነት መደሰታቸውን ተናግረዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ መንግሥት ድጋፍ እንድታደርግም ጠይቀዋል።

በሌላኛ ወገን በተካሄደው ሰልፍ ላይ ደግሞ “ስምምነቱ ሰላማዊ ሰዎችን ከሞት የሚታደግ አይደለም” የሚሉ የተቃውሞ ድምጾች ተሰምተዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/