ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶግራፎች
በደቡባዊ ምእራብ የኤመራቲ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ አንድ ሰው ግመሉን ወደ ሊዋ ኦኤሲስ እያቋረጠ
በደቡብ ፍራንስ ሜዲትራንያን ባህር ላይ ባህላዊ የገና ዝግጅት በሚካሄድበት ወቅት
የባርሴሎና ተጫዋቾች በዮኮሃማ ቶክዮ ጃፓን ውስጥ በተካሄደ ግጥምያ የሽልማትሥነ-ሥርዓት
የሲሪላንካ ወታደሮች ለአህጉራዊ መዝሙር ተሰልፈው እያለ አንድ ወታደር ፌንት (faint) አደረገ። ዝግጅቱ የ161 አዲስ ወታደሮች ምረቃ በ ዲያታላዋ ከተማ ውስጥ በሚካሄድበት ወቅት ነ
በቻይና ሽንዠን (Shenzhen)ጉዋንዶንግ (Guangdong)ክልል በመሬት መንሸራተት የተከሰተ አደጋ 22 የሚሆኑ ህንጻዎች ሲፈርሱ ወደ 59 የሚሁኑ ሰዎች የት እንዳሉ እንዳልታወቀ የሃገሪቲ ሚድያ ዘገበ
በደቡብ ሌባኖን ሲዶን ከተማ የነብይ መሃመድን (Prophet Mohammed )ልደት ለማክበር እየተዘጋጁ
ይህ በሳይቤርያ ካራስኖያርስክ (Krasnoyarsk)በተባለች ከተማ የራሻ ገና አባት ሽማግሌ በእንግሊዝኛው ቀጥተኛ አባባል ኦልድ ማን ፎርስት (Old man Frost or Grandfather Frost/Ded Moroz) ይባላል። በዩናትድ ስቴትስ የገና አባት ሽማግሌ “ሳንታ ክላውስ” (santa claus )የሚባለው ከገና በፊት የሚደረግ በዓል አከባበር ነው።
ሞዴሎች በቤይዢንግ ከአከባቢው ጋር ለመመሳሰል ካሞፍላዝ በሚባለው ስልት(camouflage )ቀለም ተቀብተው ለቻይና ስነጥበባዊ ሊው ቦሊን (Liu Bolin) "ዶንጂ" ("Dongji") ለተሰኘው ስነጥበብ ቆመው እያለ
በቦዝንያ ሄርዞጎቪኒያ (Bosnia and Herzegovina)ዜኒካ (Zenica) አጠገብ በምትገኝ ስምቶቪ ተራራ (Smetovi mountain )አንድ ሴት በቴሌፎንዋ ፎቶ እያነሳች
ደቡብ ኮያ ጋፕዮንግ ከተማ እንግዶች በብርሃን የደመቀ የአትክልት ቦታ እየጎበኙ
የልዎ ማህበረሰብ በኬንያ የኪሱሙ( Kisumu)ተቀማጮች ባህላዊ ልብስ ለብሰው ባህላቸውን ያከብራሉ
ሰዎች በሜዲትራያን ባህር ባህላዊ ሥነ-ሥርዓት በፍራንስ ሪቬራ ደቡብ ፍራንስ በምትገኝ ናይስ ከተማ ውስጥ
ሚስ ስፔይን ላላጉና ሮዮ (Lalaguna Royo) እአአ 2015 ሳናያ ሄይናን ክልል በቻይና ባሸነፈችበት ወቅት