"በኢትዮጵያ የሕግ ልዕልና ለማክበር የተጀመረው ሂደት ፖለቲካዊ መልክ ይዟል" ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

በኢትዮጵያ የሕግ ልዕልና ለማክበር የተጀመረው ሂደት ፖለቲካዊ መልክ ይዟል አሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል።

ሂደቱን ትግራይን ለማንበርከክ የሚደረግ ነው ያሉት ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ይህም የውጭ እጅ አለበት በማለት በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5