የፓሪስ የሽብር ጥቃት በስደተኞች ጉዳይ ላይ አሁንም ያከራክራል

France Migrants

በፓሪስ የደረሰውን የሽብር ጥቃት ከፈጸሙት አጥፍቶ ጠፊዎች አንዱ የሶሪያ ፓስፖርት የያዘ እናም ባለፈው ወር ግሪክን በጀልባ አቋርጠው ወደ ፈረንሳይና ሌሎች አገሮች ከዘለቁት ስደተኞች ጋር መጓዙ ታውቋል።

ባለፈው አርብ በፓሪስ የደረሰውን የሽብር ጥቃት ከፈጸሙት አጥፍቶ ጠፊዎች አንዱ የሶሪያ ፓስፖርት የያዘ እናም ባለፈው ወር ግሪክን በጀልባ አቋርጠው ወደ ፈረንሳይና ሌሎች አገሮች ከዘለቁት ስደተኞች ጋር መጓዙ ታውቋል።

ይህን የምርመራ ውጤት ተከትሎም ቀድሞውኑ በስፋት እያነጋገረ የቆየውን ከቅርብ ወራት ወዲህ ወደ አውሮፓ በከፍተኛ መጠን በመጉረፍ ላይ ያሉትን ስደተኞች ጉዳይ አስመልክቶ የተጋጋለ ክርክር ቀስቅሷል።

ሄንሪ ሪጅወል (Henry Ridgwell) ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ዝርዝር አሉላ ከበደ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የፓሪስ የሽብር ጥቃት በስደተኞች ጉዳይ ላይ አሁንም ያከራክራል