ፕሬዝደንታዊ ክርክሩ ሲተነተን

የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዝደንታዊ ክርክሩ ሲተነተን

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ የምርጫ ክርክር በትላንትናው ምሽት ተካሂዷል።

በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያንና የተቀረውም ዓለም በተከታተለው በዚሁ ክርክር፣ ሁለቱ እጩዎች ማለትም፤ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ እና የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በሃገር ውስጥ ባሉ አንገብጋቢ ጉዳዮችም ሆነ በውጪ ፖሊሲያቸው ዙሪያ ተከራክረዋል።

ክርክሩን የተከታተለው ባልደረባችን እንግዱ ወልዴ ሁለት እንግዶችን ጋብዞ ተከታዩን አዘጋጅቷል።