የንጉስ ሃላላ ድንጋይ በዩኔስኮ ዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እንቅስቃሴ ተጀምሯል

  • መለስካቸው አምሃ

በዳውሮ ዞን የሚገኘው የንጉስ ሃላላ የድንጋይ ካብ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እንቅስቃሴ ተጀምሯል።

በዳውሮ ዞን የሚገኘው የንጉስ ሃላላ የድንጋይ ካብ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እንቅስቃሴ መጀመሩን አንድ የዞኑ የሥራ ኃላፊ አስታወቁ። ካቡ የዳውሮ ህዝብ መለያና የጥንት ታሪኩ ምልክት እንደሆነም ተናገሩ።

በገበታ ለሃገር እንዲለሙ ዕቅድ ከተያዘላቸው የኮይሻ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ መሆኑ ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የንጉስ ሃላላ ድንጋይ በዩኔስኮ ዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እንቅስቃሴ ተጀምሯል