መውሊድ በጀማ ንጉሥ

ጀማ ንጉሥ

ጀማ ንጉሥ

1494ኛው የነብዩ መሐመድ ልደት መውሊድ ሰሞኑን በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተከብሯል።

ምእመኗን በክብር ተቀብላ በልዩ ኅብር ያስተናገደችው ጀማ ንጉሥ የዚህ ፕሮግራማችን የትኩረት ማዕከል ናት።

ከደቡብ ወሎ አልብኮ ወረዳ 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘው ጀማ ንጉሥ ከ200 ዓመታት በላይ የዘለቀ መውሊድን የማክበር ልምድ እንዳላት መዛግብትን አጣቅሰው የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ።

በዓሉ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የሚጎለብትበት፣ ጥበብና ባህል ደምቀው የሚነግሡበት ጭምር ነው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መውሊድ በጀማ ንጉሥ