እሰጥ አገባ፡ ኢትዮጵያ፣ ለውጥ ግጭቶች እና ወደፊት ሊያስኬዱ የሚችሉ አቅጣጫዎች

አሉላ ሰለሞን እና ጃዋር መሃመድ

በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የለውጥ እንቅስቃሴና በሀገሪቱ የሚታዩ ግጭቶች ዙሪያ ባለፈው ሳምንት የተጀመረ ክርክር ነው።

ተከራካሪዎች የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዲሬክተሩ አቶ ጃዋር ማሃመድ እና በሰሜን አሜሪካ የትግራይ ተወላጆች ማሕበር ዲሬክተሩ አቶ አሉላ ሰለሞን ናቸው። የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ አሉላ ከበደ ነው።

Your browser doesn’t support HTML5

እሰጥ አገባ፡ ኢትዮጵያ፣ ለውጥ ግጭቶች እና የወደፊት አቅጣጫዎች .. ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

እሰጥ አገባ፡ ኢትዮጵያ፣ ለውጥ ግጭቶች እና የወደፊት አቅጣጫዎች .. ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

እሰጥ አገባ፡ ኢትዮጵያ፣ ለውጥ ግጭቶች እና የወደፊት አቅጣጫዎች .. ክፍል ሦሥት