“በሃገር ፍቅር ጉዞ” መጽሃፍ ሲገመገም

በአገር ፍቅር ጉዞ - በአብዩ ብርሌ

“በሃገር ፍቅር ጉዞ” - ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

“በሃገር ፍቅር ጉዞ” መጽሃፍ ሲገምገም


“በሃገር ፍቅር ጉዞ” - ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

“በሃገር ፍቅር ጉዞ” መጽሃፍ ሲገምገም - ክፍል ሁለት

ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተመረቀ አንድ ግለ ታሪክ መጽሃፍ ዙሪያ በሁለት የመጽሃፉ ገምጋሚዎች መሃከል የተካሄደ ክርክር ነው።

መጽሃፉ "በሃገር ፍቅር ጉዞ" ይሰኛል። ደራሲው አቶ አብዩ ብርሌ ናቸው። በጊዜው የተማሪዎች የለውጥ እንቅስቃሴ፣ በኤርትራ ጉዳይ፣ በዘመኑ ፖለቲካዊ ክንውኖችና ሌሎች ተያያዥ ጭብጦች ዙሪያ የመጽሃፉን መቼት ተንተርሶ የተካሄደ የሁለት ወገን እሰጥ-አገባ ክርክር ነው። ገምጋሚዎቹ ዶ/ር ሞገስ ገብረማሪያም እና አቶ ነዓምን ዘለቀ ናቸው።