የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —

የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማግስት በኢትዮጵያ የታዩትን ሁኔታዎችንና በፕሬሱ ላይ ያሳደሩትን ጫና እና ቀድሞውኑ የነበሩ አዝማሚያዎች የሁለት ወገን እይታዎች የተመለከተ ክርክር ነው።

ፋኑኤል ክንፉ እና አርጋው አሽኔ
የክርክር ፕሮግራሙ ተሳታፊዎች የሰንደቅ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ፋኑኤል ክንፉ ከአዲስ አበባ እና የዋዜማ ራዲዮ ዋና አዘጋጅ አርጋው አሽኔ ከዩናይትድ ስቴትሷ የዳላስ ከተማ ናቸው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
እሰጥ-አገባ:- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ - ክፍል አንድ
Your browser doesn’t support HTML5
እሰጥ-አገባ:- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ -ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
እሰጥ-አገባ:- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ - ክፍል ሦሥት