በሰሜን ኢትዮጵያው ቀውስ የሆነው፤ አሁን ያለው እና ቀጣዩ መንገድ

ወ/ሮ የአብሥራ ዘውዴ እና አቶ ዓለማየሁ ፈንታው

በወቅታዊ እና አነጋጋሪ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የሚካሄድ ተከታታይ የክርክር እና የውይይት ፕሮግራም አካል ነው።

ለወራት ሲካሄድ የቆየው ግጭት እና አሁንም በአንዳንድ የሃገሪቱ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ያሉ ግጭቶች፣ የተኩስ አቁም ንግግር፣ የብዙዎችን ቀልብ የሳበው ሃገራዊ ምክክር ምንነት እና አንድምታው ዝግጅቱ ትኩረት ከሚያደርግባቸው ጭብጦች ውስጥ ናቸው። በጦርነቱ የተጎዱ ማሕበረሰቦችን መልሶ የማቋቋም ጥረቶች፣ የዘላቂ ሰላም እና አብሮ የመኖር ዕጣም በስፋት ይመለከታል።

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል አንድ:- በሰሜን ኢትዮጵያው ቀውስ የሆነው፤ አሁን ያለው እና ቀጣዩ መንገድ