በምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ኮሮናቫይረስ ለመከላከል ተቀናጁ

የኢትዮጵያ ካርታ

የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በጋራ ተቀናጅተው ለመስራት ተስማሙ። በአካባቢው ለ3 ቀናት ጉብኝት ሲያደርጉ የነበሩት የጤና ሚኒስትር ደኤታው ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በሶማሌ ክልል ደዎሌ ለይቶ ማቆያ ያለውን መጨናነቅ ለማስቀረት በለይቶ ማቆያው ያሉ 97 ኮሮናቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ወደሌሎች አካባቢዎች እንዲሄዱ መወሰኑን አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ኮሮናቫይረስ ለመከላከል ተቀናጁ