የሀዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ከቪኦኤ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ክልሎችና ከተሞች የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል ክልከላዎችንና ውሳኔዎች እያሳለፉ ነው።በሁሉም አቅጣጫ ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚገቡ ሰዎችም የሙቀት መጠናቸው እየተለካ እንደሚገቡም ተገልጿል። የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ከቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል።