የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ለኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

ኢትዮጵያ ዓለማቀፋን ወረርሽኝ የኮቪድ-19 ለመዋጋት ይረዳት ዘንድ የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ መስጠቱን አስታወቀ።

ይህ ድጋፍ ኢትዮጵያ የሚያጋጥማትን የአስችኳይ ጊዜ የህዝብ ጤና አጠባበቅ ችግር ለቋቋም እንደሚረዳ አንድ የአሜሪካ ኤምባሲ የስራ መሪ ተናገሩ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ለኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ