አዲስ አበባ —
የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በግንዛቤ፤ በክትትል እና አሰስ ሀያ ሦስት ሚሊዮን ሰዎች ጋር መድረሱን የኦሮሚያ ክልል ገለፀ። አቅመ ደካሞችን እና የጎዳና ተዳዳሪዎች ለመርዳት መቶ ሀምሳ ሺህ የሚጠጉ ሰዎች መለየታቸውን የክልሉ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ለቪኦኤ ገልጿል።
ዘጋቢያችን ሙክታር ጀማል ከኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5