አዲስ አበባ —
ኅብረተሰቡ የፋሲካ በዓልን ማክበር ያለበት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ከግምት ባስገባ ጥንቃቄ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ ።
ከግብይት ጀምሮ እስከ በዓሉ አከባበር ድረስ ህዝቡ ጥንቃቄ ከማድረግ መዘናጋት የለበትም በማለት ገልፀዋል። በሚኒስቴሩ የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለአሜሪካ ድምፅ እንደ ተናገሩት።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5