ኮቪድ-19 በደቡብ ክልል

ሀዋሳ

ከሌላ ከተሞችና ለይቶ ማቆያ ውስጥ ወደ ደቡብ ክልል ጠፍተው የሚገቡ ግለሰቦች የክልሉን ህዝብ ለኮሮናቫይረስ እያጋለጡ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

በሲዳማ ዞን የሚገኙ የመንግሥት ኃላፊዎች የኮሮናቫይረስ በመከላከል ሂደት የሚፈጠሩ ኃላፊነት የጎደላቸውና በቸልተኝነት የሚፈፀሙ ክስተቶች ቫይረሱን የመከላከል ሥራ አዳጋች ማድረጉን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ-19 በደቡብ ክልል