ናይጄሪያ በኮቪድ-19 ውስጥ

ፎቶ ፋይል፦ ሌጎስ - ናይጄሪያ

ፎቶ ፋይል፦ ሌጎስ - ናይጄሪያ

ናይጄሪያ በኢኮኖሚያዋ ላይ የሚኖረውን ጉዳት ለማስወገድ በሚል ኮሮናቫይረስን ለመከላከል አግዳው ከነበረው የእንቅስቃሴ የተወሰነውን ለማላላት ወስናለች። ለሳምንታት ያህል ተጥሎ የቆየውን የመንቀሳቀስ ገደብ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የንግድ ተቋማትን እየጎዳ እንደሆነ ተነግሯል።

ከውሳኔው ጋር የማይስማሙ ሰዎች በበኩላቸው እገዳውን ማላላት የባሰ የጤና ችግር ያስከትላል እንደሚሉ ተገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ናይጄሪያ በኮቪድ-19 ውስጥ