ኮቪድ-19

  • ቪኦኤ ዜና

በዓለም ዙሪያ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ሰዎች ብዛት 11ሚሊዮን 5መቶ ሺህ ደርሷል፤ በበሽታው ሳቢያ ህይወታቸውን ያጡት ደግሞ ከ534ሺህ በልጧል።

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለቫይረሱ መጋለጣቸው በምርመራ የተገኙ ሰዎች ቁጥር 2.9 ሲሆን ህይወታቸው ያለፈው 130ሺህ መድረሳቸው ታውቋል።