ኮቪድ-19 ዛሬ በኢትዮጵያ

  • ቪኦኤ ዜና
ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

ኢትዮጵያ ውስጥ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጠው ሰው ቁጥር 135 መድረሱ ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ ባወጣው መረጃ በኮቪድ-19 ህክምና ላይ ሃምሣ አምስት ሰዎች መኖራቸውንና ሰባ አምስት ሰዎች ከህመም ማገገማቸውን አስታውቋል።

ኢትዮጵያ እስካሁን በኮቪድ-19 ሦስት ሰው ሞቶባታል።