አስመራ —
በኤርትራ ለኮቪድ-19 የተጋለጡ ሰዎች ቁጥር 97 መድረሱ ተገለፀ።
በጋሽ ባርካ ሪጅን ለይቶ ማቆያ ውስጥ በሚገኙ ሰዎች ላይ በተደረገ ምርመራ ቫይረሱ 55 ሰዎች ላይ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኤርትራ የኮሮናቫይረስ ቁጥር ዘጠና ሰባት ደረሰ