አስመራ —
በኤርትራ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 1039 ከፍ ማለቱን የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የያዝነው ታህሳስ ወር ቫይረሱ የጉዞ ታሪክ በሌለባቸው ሰዎች መታየት የጀመረበትና ከፍተኛ ቁጥር የተመዘገበበት ወር እንደሆነም ተገልጿል። ይህን ተከተሎ የኤርትራ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከፍተኛ ግብረሃይል ከታህሳስ 13 ጀምሮ ተግባራዊ የሆነውን ሁሉንም እንቅስቃሴዎች የሚገድብ መመርያ የሚያጠናክር ተጨማሪ መመርያ አውጥቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5