የኮሮናቫይረስ ላይ መግለጫ

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ናቸው ለሚባሉ ማህበረሰቦች ምርመራ እንደመደበኛ በሆስፒታሎች ብቻ ይሰጥ የነበረውን የምርመራ አገልግሎት በጤና ጣቢያዎች ጭምር ለማስፋፋት እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።

በኮቪድ19 ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ሰዎች መሞታቸውንና ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው የተረጋገጠው 44 ሰዎች መሆናቸውን ሚኒስቴሩና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮናቫይረስ ላይ መግለጫ