የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥረኛ ወንጀል ችሎት መንግሥት ለጄኔራል ክንፈ ዳኛው ጠበቃ እንዲያቆምላቸው የስጠውን ትዛዝ አነሳ፡፡
አዲስ አበባ —
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥረኛ ወንጀል ችሎት መንግሥት ለጄኔራል ክንፈ ዳኛው ጠበቃ እንዲያቆምላቸው የስጠውን ትዛዝ አነሳ፡፡
በሌሎቹ መዝገቦችም የተለያዩ ትዛዞችን ሰጠ፡፡ ዛሬ በቁጥጥር ሥር የዋሉት አቶ ያሬድ ዘሪሁንና ኮረኔል አሰፋ ዩኋንስ ለነገ ተቀጠሩ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5