“የሀገራችን ደኅንነት ስጋት ላይ ወድቋል፣ ፍ/ቤት እንገናኝ - ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

  • ቪኦኤ ዜና

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሠባት አብዛኞቹ የእስልምና ዕምነት ተከታይ በሆኑ ሀገሮች ዜጎች ላይ የጣሉት የጉዞ ገደብ እንዲፀና ያቀረቡትን ጥያቄ የዩናይትድ ስቴትስ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትላንት ማታ ውድቅ አደረገ።

ፍርድ ቤቱ ለውሳኔው የሰጠው ምክንያትም መንግሥት በመሠረታዊው የክርክር ጭብጥ ሊረታ እንደሚችልም ሆነ ጊዜአዊው ያፈፃፀም ዕግድ ሊቃና የማይችል ጉዳት እንደሚያደርስ ሊያስረዳ አልቻለም የሚል ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5