በተከሳሽ ጃዋር መሀመድ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ ጃዋር መሀመድ /ፎቶ ፋይል/

ፓሊስ በአቶ ጃዋር መሀመድ ቤት አደረኩት ባለው ብርበራ ህገወጥ የመገናኛ መሳሪዎች እንዳገኘ ለፍርድ ቤት ገለፀ። ለቀሪ ሥራዎችም ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠየቋል። አቶ ጃዋር የተጠረጠሩባቸውን የወንጀል ድርጊቶች አስተባብለዋል።

ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጥቶ ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በተከሳሽ ጃዋር መሀመድ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀ