የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በተነሳው ሁከት ለደረሰው ጉዳት የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ

  • መለስካቸው አምሃ

ፖሊስ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተነሳው ሁከት ለደረሰው ጉዳት ጠርጥሪያቸዋለሁ ባላቸው ሰዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ለፍ/ቤት ጥያቄ አቀረበ። የተጠርጣሪ ጠበቆች የፖሊስን ጥያቄ ተቃወሙ።

አቶ ጀዋር መሀመድ አያያዛቸውን በተመለከተ አሉ ያሏቸውን ጉድለቶች እንዲሻሻሉ ጠየቁ። ፍ/ቤቱ የተለያዩ ትዕዛዞችን ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በተነሳው ሁከት ለደረሰው ጉዳት የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ