የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የ4 ተከሳሾች ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የአራት ተከሳሾች ጉድይ በሌሉበት እንዲታይ ወሰነ፡፡

የዐቃቢ ሕግ ምስክሮች በምን ጉዳይና በማን እንደሚመሰክሩም ለተከሳሽ ጠበቆች ዐቃቢ ህግ ለይቶ እንዲሰጥ ታዘዘ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የ4 ተከሳሾች ጉዳይ