ዓቃቤ ህግ አራት የኦሮሞ ፈደራል ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ 22 ተከሳሶች ላቀረቡት የክስ መቃወምያ መልስ ሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ
ዓቃቢ ህግ ተከሳሶች ያቀረቧቸው መቃወምያዎች ሁሉ ውድቅ እንዲደረጉ ጠይቀዋል።ፍርድ ቤቱ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ቆርጧል።

ተከሳሶቹ በማረምያ ቤት ደረሰብን ላሉት የሰብአዊ መብት ጥሰት አስተዳደሩ መልስ እንዲሰጥ ፍርድ ቤቱ አዟል።

የፈደራል ዓቃቢ ህግ የኦሮሞ ፈደራሊስ ኮንግረስ አባላት አቶ ጉርሜሳ አያሉ፡ አቶ ደጄኔ ጣፋ፡አቶ አዲሱ ቡላና አቶ በቀለ ገርባ ጨምሮ 22 ተከሳሶች ያቀረቡትን የክስ መቃወምያ ተቃውሞ መልስ ሰጠ።ተከሳሶቹ በጠበቃቸው አማካይነት ያቀረቧቸው መቃወምያዎች በሙሉ ውድቅ እንዲደረጉ ፍርድ ቤቱን ጠይቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዓቃቤ ህግ አራት የኦሮሞ ፈደራል ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ 22 ተከሳሶች ላቀረቡት የክስ መቃወምያ መልስ ሰጠ