የአነ አቶ በረከት ስሞኦን የፍርድ ውሳኔ ተቀጠረ

አቶ በረከት ስሞኦን

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉት በቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣን አቶ በረከት ስሞኦን ላይ የፍርድ ውሳኔ ለመስጠት ለሚያዚያ 30/ 2012 ዓ.ም ቀጠሮ ይዟል።
ፍ/ቤቱ የነአቶ በረከት ስምኦንን የጥፋት ማቅለያ እና የአቃቢ ህግን የጥፋት ማክበጃ ሐሳብ ዛሬ አድምጧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአነ አቶ በረከት ስሞኦን የፍርድ ውሳኔ ተቀጠረ