አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ያቃቢ ህግን የይግባኝ አቢቱታ ተቀብሎ የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አ/ቶ ሃብታሙ አያሌውና ሌሎች አራት ተከሳሾች ቀርበው እንዲከራከሩ ትእዛዝ ሰጥቷል።
ክርክሩ ለሚቀጥለው ሕዳር 29 ቀን ተቀጥሯል። ዝርዝሩን መለስካቸው አመሃ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት