በሙስና የተጠረጠሩ ሁለት የመንግሥት ኃላፊዎች ፍ/ቤት ቀረቡ

  • መለስካቸው አምሃ
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉ ሰዎች ቁጥር ከ1 መቶ 25 በላይ ደርሷል፡፡

የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ከ4 መቶ ሰማኒያ ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በህዝብና በመንግሥት ንብረት ላይ አድረሰዋል ያላቸውን ሁለት ተጠርጠሪዎች ትናንት ፍርድ ቤት አቀረበ፡፡

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉ ሰዎች ቁጥር ከ1 መቶ 25 በላይ ደርሷል፡፡

የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ትናንት የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የጅቡቲ ወደብ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ እውነቱ ታዬ እና ቀደም ሲል የሞጆ ደረቅ ወደብ ዋና ዳይሬክተር የነበሩትን በአሁኑ ወቅት ግን ጊዜያዊ የጅቡቲ ወደብ ቡድን መሪ አቶ ታዬ ጫላን ፍርድ ቤት አቀረባቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሙስና የተጠረጠሩ ሁለት የመንግሥት ኃላፊዎች ፍ/ቤት ቀረቡ