ከሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጋራ የተከሰሱ 41 ተከሳሾች ፍ/ቤት አልቀረቡም

  • መለስካቸው አምሃ
ከሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጋራ ዓቃቤ ህግ በአባሪነት የከሰሳቸው አርባ አንድ ተከሳሾች ዛሬም ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ታወቀ፡፡

ቀደም ሲል ክሳቸው ያልተነበበላቸው ሁለት ተከሳሾች ዛሬም ክሳቸው ሳይነበብላቸው ቀረ፡፡ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5