እንዴት እንጻፍ .. እንዴትስ እናንብ?

ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ

ለጸሓፍያን፣ ለተርጓምያንና ለአርታዕያን ለአማርኛ አጻጻፍ መመሪያ ይሆን ዘንድ የተዘጋጀ አዲስ መጽሃፍ ነው።

“ሆሄያተ-ጥበብ” የመጽሃፉ ርዕስ ነው። ደራሲው ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ናቸው። በመንፈሳዊ እና ፍልስፍና ነክ ርዕሶች ላይ ያተኮሩ መጽሃፎቻቸውን ጨምሮ አሥራ ሰባት መጽሃፍት ጽፈዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል አንድ - እንዴት እንጻፍ .. እንዴትስ እናንብ?