ለአጣሪ ጉባኤው የሕግ ባለሞያዎች ቃል ሰጡ

  • እስክንድር ፍሬው

አንቀጾችን በተናጥል ከመመልከት ይልቅ የሕገ መንግሥቱን መንፈስ መረዳትና እንደ አንድ ሰነድ መመርመር ለወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ የተሻለ አማራጭ መሆኑን የሕገ መንግሥት አርቃቂዎችና ምሁራን ተናግረዋል።

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ምርጫው መተላለፉ የፈጠረውን ክፍተት በተመለከተ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተላከው የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎችን እና የአርቃቂዎችን አስተያየት አዳምጧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ለአጣሪ ጉባኤው የሕግ ባለሞያዎች ቃል ሰጡ