የኮንግሬስ አባል ክሪስ ስሚዝ አዲስ አበባ ናቸው

  • እስክንድር ፍሬው

የኮንግሬስ አባል ክሪስ ስሚዝ

ዩናይትድ ስቴትስና ሌሎች ዲሞክራሲያዊ ሀገሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና ለአሰባሰቡት ቡድን ድጋፍ እንደሚሰጡ የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ እምነታቸውን ገልፀዋል፡፡

ዩናይትድ ስቴትስና ሌሎች ዲሞክራሲያዊ ሀገሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና ለአሰባሰቡት ቡድን ድጋፍ እንደሚሰጡ የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ እምነታቸውን ገልፀዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አመራር ከፍተኛ መሻሻል እየታየ መሆኑንም ክሪስ ስሚዝ ተናግረዋል፡፡

እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ከጥቂት ወራት በፊት ያፀደቀውን የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና የተጠያቂነት ሕግ /ኤችአር 128/ን ካረቀቁና ለመፅደቁም ከተሟገቱ እንደራሴዎች አንዱ ናቸው።

የኮንግሬስ አባል ክሪስ ስሚዝ አዲስ አበባ ናቸው ዘገባ አለን፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮንግሬስ አባል ክሪስ ስሚዝ አዲስ አበባ ናቸው