የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራት እንደራሴዎች ክሥ አሰሙ

  • ቪኦኤ ዜና
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከውጭ የንግድ ተቋማት የሚያገኟቸው ክፍያዎችን የማፅደቅ ህገ-መንግሥታዊ ሥልጣናችንን ረግጠዋል ሲሉ ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራት እንደራሴዎች ክሥ አሰምተዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከውጭ የንግድ ተቋማት የሚያገኟቸው ክፍያዎችን የማፅደቅ ህገ-መንግሥታዊ ሥልጣናችንን ረግጠዋል ሲሉ ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራት እንደራሴዎች ክሥ አሰምተዋል፡፡

የፕሬዚዳንቱ የንግድ ወለድ “የገንዘብ አከፋፋል ህግን ይጥሳል” የሚሉ ሌሎች ሁለት ክሦችም ተመሥርተውባቸዋል።

ሪፖርተራችን ካተሪን ጊብሰን ከተወካዮች ምክር ቤት ያጠናቀረችውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራት እንደራሴዎች ክሥ አሰሙ