የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የፊታችን እሁድ በኮሚኒስቷ የደሴት ሃገር ኩባ (Cuba) ጉብኝት በማድረግ ታሪክ ይሠራሉ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የፊታችን እሁድ በኮሚኒስቷ የደሴት ሃገር ኩባ (Cuba) ጉብኝት በማድረግ ታሪክ ይሠራሉ። አንድ በሥልጣን ላይ የሚገኝ ፕሬዝዳንት ከ 90 ዓመታት በኋላ ኩባን ሲጎበኝ፥ ኦባማ የመጀመሪያው ይሆናሉ።
በቪክተር ቢቲ የተዘጋጀ አጭር ዘገባ አለ፣ ሰሎሞን ክፍሌ አጠናቅሮታል። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ከ 90 ዓመታት በኋላ ኩባን ኦባማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊጎበኙ ነው