የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራት የምክር ቤት አባላት ሀገር አቀፉን ተቃውሞ ተቀላቀሉ

  • ቪኦኤ ዜና
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ከሰባት ሙስሊም ሃገሮች ማንም ሰው ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገባ ያስተላለፉትን የጊዜያዊ ዕገዳ ትዕዛዝ ትናንት የኮንግሬስ ዲሞክራት አባላት በጥብቅ አወገዙ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ከሰባት ሙስሊም ሃገሮች ማንም ሰው ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገባ ያስተላለፉትን የጊዜያዊ ዕገዳ ትዕዛዝ ትናንት የኮንግሬስ ዲሞክራት አባላት በጥብቅ አወገዙ ።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በዋይት ሃውስ ደጃፍና በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች ባሉ የአውሮፕላን ጣቢያዎች የተካሄዱትን ሰልፎች ተከትሎ የምክር ቤት አባላቱ ተቃውሞቸውን ትናንት በዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደረጃው ላይ ሆነው አሰምተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራት የምክር ቤት አባላት ሀገር አቀፉን ተቃውሞ ተቀላቀሉ