ዲሞክራቶች የወደፊት አካሄዳቸውን እየመረመሩ ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ናንሲ ፔሎሲ

በዩናይትድ ስቴትስ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሽንፈት የደረሰባቸው ዲሞክራቶች የወደፊት አካሄዳቸውን እየመረመሩና እርምጃም እየወሰዱ ነው።

በዚሁ መሠረት ትላንት በእንደራሴዎቹ ምክር ቤት አዲስ አመራር እንዲሰየም መፈለጋቸው ተነግሯል።

የወቅቱ አፈጉባኤ ሪፐብሊካኑ ቲም ሪያን ግን ለረዥም ጊዜ ያገለገሉትን ዲሞክራትዋን ናንሲ ፔሎሲን ማንሳት አይችሉም ተብሏል።

ቲም ራያን

ለዲሞክራቶች የምርጫው ወቅት ምልክቶች ከገጠር እስከ ዋና ከተማዋ ዋሽንግተን ዲሲ ድረስ አስደናቂ ግን ግልፅ ነበር፡፡

ካትሪን ጂይፕሰን ያደረሰችን ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ዲሞክራቶች የወደፊት አካሄዳቸውን እየመረመሩ ነው