ግጭቶችንና ጽንፈተኝነትን የሚያባብሱ ሁኔታዎች

  • ሰሎሞን ክፍሌ
በዛሬይቱ ዓለም ግጭቶችንና ሽብርተኝነትን የሚያባብሱ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?

በዛሬይቱ አፍሪካ ግጭቶችንና ሽብርተኝነትን የሚያባብሱ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው? የመካከለኛው ምሥራቅና ሰሜን አፍሪካ ሁኔታዎችስ ምን ያህል ተጽዕኖ አሳድረዋል? መሪዎችስ ስጋቱን በመቀነስ ረገድ ማድረግ የሚያስፈልጋቸው ምንድነው?

በአንድ አፍሪካ ውስጥ የታወቀ የጥናትና ምርምር ቡድን አዲስ የወጣ ሪፖርት፥ ሽብርተኝነትን የሚገፉ ሁኔታዎች ምን እንደሆኑ ለማወቅ ሞክሯል። የደረሰበት ድምዳሜም፥ ሁሌ ከምንጠብቀው ሁኔታ የተለየ ነው።

አኒታ ፓወል (Anita Powell) ከጆሃንስበርግ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ።

ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ግጭቶችንና ጽንፈተኝነትን የሚያባብሱ ሁኔታዎች /ርዝመት - 4ደ 04ሰ/