የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የተቋቋመውና በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት የሚመራው ኮማንድ ፖስት በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር መወያየቱ ተዘግቧል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ሰሎሞን ክፍሌ ከተሳታፊዎቹ የአንዱን የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሺዋስ አሰፋን አነጋግሯል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5