በደቡብ ክልል ዋና ከተማ ሃዋሳ፣ በሲዳማ ዞን ወረዳዎች አና በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የተሰቀሉ ሕጋዊ ያልሆኑና የማን እንደሆኑ የማይታወቁ አርማዎች ፣ ምልክቶች እና ባንድራዎች ወርደው በሁለት ቀናት ውስጥ በክልሉ ሕጋዊ ሰንደቅ አላማና አርማዎች እንዲተኩ የክልሉ ጊዜያዊ ወታደራዊ እዝ ትእዛዝ ሰጠ፡፡
ሀዋሳ —
ወታደፈራዊ እዙ ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ይህንን በማያደርጉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የግል ድርጅቶችና ምልክቶችና አርማዎችን ይዘው በሚገኙ ግለሰቦች ላይ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5