የሰው ልጅ የቆዳ ቀለም ምንነት እና የልዩነቶቹ መሠረት

Color of the skin

በቅርቡ ለንባብ የበቃ መጽሐፍ ነው።

ስለ ቀለማት በተለይም ስለ ሰው ልጆች የቆዳ ቀለም

ከቀለማት ሁሉ ጎልተው የሚታዩ የሚመስሉና የምሳሌዎቻችን ማመላከቻ ቀለማት “ጥቁር እና ነጭ” መሠረታዊ ቀለማት አይደሉም” ቢባሉ ምን ይላሉ?

ዳግም ያገረሸ በሚስል ዘይቤ ዛሬ-ዛሬ በስፋት እየታየ ያለውን በዘር ልዩነትነት የምናውቀውን የአድልዎ አሠራር እና ለዚያ ምክኒያት የሆነ አስተሳሰብ መሠረቱ “ዘር” ሳይሆን “የቆዳ ቀለም” መሆኑን ያስረዳል። ከልዩነት ይልቅ ለውህደት የሚበጁ መንገዶች እና ዓለም አቀፋዊ ስብዕና የመላበስን ፋይዳና ምንነትም ይተነትናል።

Color of the Skin የመጽሐፉ ርዕስ ነው። ደራሲው አቶ ምትኩ አሸብር ናቸው።

የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሰው ልጅ የቆዳ ቀለም ምንነት እና የልዩነቶቹ መሠረት

Your browser doesn’t support HTML5

ሁለተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ