በኢትዮጵያ የኮሌራ ሕሙማን ቁጥር እያሻቀበ መሆኑ ተገለፀ

በኢትዮጵያ የኮሌራ ሕሙማን ቁጥር እያሻቀበ መሆኑን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ።

ወረርሽኙ በአፋር ክልል እንደ አዲስ መዘገብ፣ በኦሮሚያ ክልል ወረርሽኙ እየተስፋፋ ሲሆን፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች ለመቆጣጠር ችለዋል።

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን የኮሌራ ተጋላጭነት ለአላቸው የማኅበረሰብ አካላት በሚመጣው ሳምንት ክትባት እንደሚሰጥም ተገልጿል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የኮሌራ ሕሙማን ቁጥር እያሻቀበ መሆኑ ተገለፀ