የማኅበራትና በጎ አድራጎት ድርጅቶች ዐዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ፣ ለመንግሥት ቀረበ፡፡
አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
የማኅበራትና በጎ አድራጎት ድርጅቶች ዐዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ፣ ለመንግሥት ቀረበ
የማኅበራትና በጎ አድራጎት ድርጅቶች ዐዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ፣ ለመንግሥት ቀረበ፡፡ በአዲሱ ማሻሻያ ረቂቅ መሠረታዊ ነፃነቶች የተከበሩ እንደሆኑም ተገልጿ፡፡ ረቂቁ በፓርላማ የሚቀርብ ከሆነ መንግሥታዊ ያልሆኑ የሲቪል ማኅበር ድርጅቶች፣ ከየትኛውም ሕጋዊ ምንጭ፣ ገንዘብ መሰብሰብ ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የማኅበራትና በጎ አድራጎት ድርጅቶች ዐዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ፣ ለመንግሥት ቀረበ