ዋሽንግተን ዲሲ —
በአውሮፓ አቆጣጠር በ1960ዎቹ የተቀጣጠለው የሲቪል መብቶች ንቅናቄ የፊት መሪ የነበሩት ቄስ ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ /ጁኒየር/ ይሁኑ እንጂ እርሳቸውን ተከትለው ብርቱ መስዋዕት የከፈሉ የነፃነትና የእኩልነት መብቶች ፋኖዎች ብዙ ናቸው። ጥቁሮችም፣ ነጮችም፣ ሌሎችም ክሪስ ሲምፕኪንስ በንቅናቄው ጥላ ሥር የነበሩ እነዚያ ታጋዮች ያሳለፉትን፣ ያሳደሩትን ጫና ይፈትሻል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5