በሙስና የተጠረጠሩ ወታደራዊ ባለሥልጣን በመኖሪያ ቤታቸው ተሰቅለው የተገኙ

  • ቪኦኤ ዜና
In this March 8, 2017, photo, Zhang Yang, left, the then-head of China's People's Liberation Army (PLA) political affairs department, and Fang Fenghui, right, the then-chief of the general staff of the Chinese People's Liberation Army, attend the China's

የቻይና መንግሥታዊ ዜና አውታር ዛሬ ባሰራጨው ዘገባ መሠረት፣ በሙስና የተጠረጠሩ አንድ ወታደራዊ ባለሥልጣን እራሳቸውን በእርሳቸው አጠፉ።

ዥንዋ የዜና ምንጭ እንደዘገበው፣ ዣንግ ያንግ ባለፈው ሐሙስ ነው በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው ተሰቅለው የተገኙት።

ዣንግ በኮምኒስት ፓርቲው የወታደራዊ ማዕከላዊ ኮሚሽን አባልና የቀድሞ የፖለቲካ ሥራ መሥሪያ ቤት ኃላፊ ነበሩ።